በአስቸኳይ ጊዜ ሁኔታ የከተማ ቦታዎች

የኔታንያ ማዘጋጃ ቤት የተለያዩ መምሪያዎችን እና አገልግሎቶችን ወደ አንድ የተቀናጀ እና ውጤታማ ሥርዓት ለማምጣት በሚያስችለን መዋቅር መሠረት ይሠራል።

​የአስቸኳይ ጊዜ ሁኔታ ሲከሰት ውጤታማነትን ለመጨመር እና በፍጥነት እና የበለጠ ተደራሽ በሆነ መልኩ መረጃ እና አገልግሎቶችን ለማቅረብ፣ ከተማዋን ወደ አምስት ቦታዎች፦ ቦታ ሀ፣ ቦታ ለ፣ ቦታ ሐ፣ ቦታ መ፣ ቦታ ሠ በማድረግ ከፋፍለናል። እያንዳንዱ ቦታ ለነዋሪዎቹ የሚያስፈልጉ ነገሮችን የሚያቀርብ የቦታ ትዕዛዝ ማዕከል አለው።

እያንዳንዱ የቦታ ትዕዛዝ ማዕከል ከሁሉም የድንገተኛ ጊዜ አገልግሎቶች ተወካዮችን ያካትታል። እነዚህ ተወካዮች መረጃ የማቅረብ እና ነዋሪዎችን ከድንገተኛ ማዕከሉ ጋር የማገናኘት፣ የተለያዩ አገልግሎቶችን የማስተባበር እና አንድ ክስተት በሚከሰትበት ጊዜ በአካባቢው ውስጥ የመጀመሪያ ምላሽ የመስጠት ሃላፊነት አለባቸው። 

የቦታ ትዕዛዝ ማዕከላት – የዕውቂያ መረጃ​

አካባቢ
​አድራሻ
​ስልክ
የቦታ አስተዳዳሪ
ሰሜናዊ ቦታ ሀ
31 ሀራቭ ኩክ ስትሪት፣ ኔታንያ​09-8625431 
09-8347429
ድሮር ኮቲጌሮ
ማዕከላዊ ቦታ ለ8 ቴል ሃይ ስትሪት፣ ኔታንያ
09-8608899 
09-8608939​
አሚር ኤምሳሌም
ምስራቃዊ ቦታ ሐ
18 ዛሚር ስትሪት፣ ኔታንያ​09-8622908
ናፍታሊ ካይኮቭ
ምዕራባዊ ቦታ መ32 ሌዊ ኤሽኮል ስትሪት፣ ናታንያ
09-8651496​አሚር ፋርጁን
ደቡባዊ ቦታ ሠ6 ጎልዳ ሜየር ስትሪት፣ ኔታንያ​
052-2187451​ሼሊ ሃርፓዝ
የክወናዎች ማዕከል​
​09-8865200 
ፋክስ፦ 09-7940496
የመረጃ ማዕከል – 106 በድንገተኛ ጊዜ​
09-8865200​​​