ለመንግስት ሚኒስትሮች እና የደህንነት ድርጅቶች የድንገተኛ ጊዜ ማዕከላት

​የእስራኤል መከላከያ ሃይል እና የደህንነት ድርጅቶች

ካፓትዝ – የህዝብ ጥያቄዎች ኃላፊ​

የእስራኤል መከላከያ ሃይል አጠቃላይ የጥሪ ማዕከል፦ 1111

የጠፉ ወይም የታገቱ ወታደሮችን በተመለከተ ለጥያቄዎች ለማዕከሉ ይደውሉ፦ 1111፣ ቅጥያ 0


የሰው ኃይል ዳይሬክቶሬት የመሰብሰቢያ ክፍል፦

ለግል ጉዳዮች እና ችግሮች የጥሪ ማዕከል፦ 03-7349823


የእስራኤል መከላከያ ሃይል በአደጋ የቆሰሉ የመሰብሰቢያ ክፍል፦

የእስራኤል መከላከያ ሃይል በአደጋ የቆሰሉ የመሰብሰቢያ ክፍል፦

የጠፉ ሰዎችን፣ የቤተሰቦች ማሳወቂያ እና ቀብርን በተመለከተ የመረጃ ማዕከል፦ 03-67550000


የቴክኖሎጂ እና ሎጂስቲክስ ዳይሬክቶሬት፦

ከሎጂስቲክስ እና ምግብ ጋር የተያያዙ ጉዳዮች ለማስተናገድ የጥሪ ማዕከል 24/7 ክፍት ነው፦ 052-6156256 ለWhatsApp ጥያቄዎች

የእስራኤል ፖሊስ፦

የጠፉ ሰዎችን ማግኘት፦ 105

ሆም ፍሮንት ኮማንድ፦ 104

የመንግስት ሚኒስትሮች፦​

ለቤተሰቦች ልዩ የጥሪ ማዕከል፦ *6754


የኔጌቭ ፣ ገሊላ እና ብሔራዊ መቋቋም ሚኒስቴር፦

"ሌቭ ኢካድ"  በድንገተኛ አደጋ ውስጥ ያሉ ዜጎችን የሚያግዝ የድንገተኛ ጊዜ ማዕከል፦ 072-2133281፣ *3197።


የትምህርት ሚኒስቴር፦

ለተማሪዎች፣ የትምህርት ሰራተኞች እና ወላጆች የስሜት እገዛ፣ 24/7 ይሰራል፦ *6552፣ ቅጥያ 5።


ብሔራዊ የሳይበር ዳይሬክቶሬት፦

የሳይበር ጥቃቶችን ለመቋቋም የህዝብ ጥያቄዎች፦ 119።


የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፦

በድንገተኛ ጊዜ ለማስተባበር እና ሪፖርት ለማድረግ የጥሪ ማዕከል፦ 02-5303155፣ ቅጥያ 5።


የብሔራዊ መድሕን ተቋም፦

ለተጎዱ ሰዎች የብሔራዊ መድሕን ተቋም የጥሪ ማዕከል፦ 02-6269999


የትራንስፖርት እና የመንገድ ደህንነት ሚኒስቴር፦

ለሁሉም መጓጓዣ ቀጣይነት ያለው ስራ እንዲኖር የክወና ክፍል፦ 074-7796472 እና 074-7796471።

የመረጃ ማዕከል፦ *5678

የህዝብ ትራንስፖርት መረጃ ማዕከል፦ *8787።

"ወደ ቤት ለመምጣት" የጥሪ ማዕከል፦ 02-6663380


የውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር

የአደጋ ጊዜ ጥያቄዎች ማዕከል፦ 073-3320263።

ዋና የክወናዎች ማዕከል፣ ጊቫታይም፦ 073-3320825።

የክወናዎች ማዕከል፣ ደቡብ ዲስትሪክት፦ 073-3320731፣ 073-3320730።

የክወናዎች ማዕከል፣ ኢየሩሳሌም እና ጁዳ እና ሰማርያ ዲስትሪክት፦ 073-3320090።

የክወናዎች ማዕከል፣ ሰሜን ዲስትሪክት፦ 073-3320983፣ 073-3320966።

የክወናዎች ማዕከል፣ የሃይፋ ዲስትሪክት፦ 073-3320936።


የፈጠራ፣ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር፦

የምርምር ኤጀንሲዎች፣ ኩባንያዎች እና ድርጅቶች የ24/7 የድንገተኛ ጊዜ ማዕከል፦ 072-3452355።

የከፍተኛ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች ፍላጎት ጥያቄዎች፦ *8041 


የግንኙነቶች ሚኒስቴር፦

የግንኙነት ችግሮችን ወዘተ ሪፖርት ለማድረግ የድንገተኛ ጊዜ መስመር፦ *4928


የማህበራዊ ጉዳይ እና ማህበራዊ አገልግሎቶች ሚኒስቴር፦

የድንገተኛ ጊዜ መረጃ፣ መመሪያ እና እርዳታ ለማግኘት 24/7 ክፍት የሆነ የጥሪ ማዕከል፦ 118

የበጎ ፈቃደኞች ማዕከል፦ *8103


የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር፦

ኮል ብሩት፣ የስልክ እርዳታ እና የመረጃ ማዕከል፦ *5400፣ 08-6241010።


የአካባቢ ጥበቃ ሚኒስቴር፦

አደገኛ እፆችን እና ጎጂ ቆሻሻዎችን የሚመለከት ማዕከል፦ *6911፣ ቅጥያ 5።


የአሊያህ እና ውህደት ሚኒስቴር፦

ለአዳዲስ ስደተኞች የጥሪ ማዕከል፦ *2994

የደህንነት ክፍል፦ 050-5771571 | የክወናዎች ክፍል፦ 073-3972067


የባህል እና ስፖርት ሚኒስቴር፦

ለአርቲስቶች፣ ለአትሌቶች እና ለባህላዊ እና የስፖርት ድርጅቶች የድንገተኛ ጊዜ ማዕከል፦ 072-3452355


የኢኮኖሚ ሚኒስቴር፦

በኢኮኖሚው ውስጥ ቀጣይነት ላለው የኢንዱስትሪ እና የንግድ ሥራዎች የድንገተኛ ጊዜ ማዕከል፦ *6150።


የቱሪዝም ሚኒስቴር፦

የጥሪ ማዕከል፦ 02-6664200


የኃይል ሚኒስቴር፦

የዴካሊም የስብሰባ ክፍል፦ 074-7681535.

የእስራኤል ኤሌክትሪክ ኮርፖሬሽን የጥሪ ማዕከል፦ 103


የግብርና ሚኒስቴር፦

በአስቸኳይ ጊዜ ሁኔታ ውስጥ የግብርና ምርትን በተመለከተ ለሚነሱ ጥያቄዎች የጥሪ ማዕከል፦ *6016

[email protected]


የቤቶች እና ግንባታ ሚኒስቴር፦

ለሕዝብ መኖሪያ ቤት ነዋሪዎች እና የመኖሪያ ቤት ወጪዎችን በተመለከተ እርዳታ ለማግኘት ማመልከቻዎች ለማቅረብ የጥሪ ማዕከል፦ *5442


የሠራተኛ እና ማህበራዊ አገልግሎቶች ሚኒስቴር፦​

Facebook ላይ


ክኔሴት፦

የመሰብሰቢያ ክፍል፦ 050-6233724  

የህዝብ ጥያቄዎች፣ የስዎርድስ ኦፍ አይረን መሰብሰቢያ ክፍል፦

02-6496867 ወይም WhatsApp 055-7209568 ​

ተጨማሪ መረጃ እና ሌሎች አስፈላጊ አገልግሎቶች በብሔራዊ የድንገተኛ ጊዜ ፖርታል ላይ በሆም ፍሮንት ኮማንድ ድር ጣቢያ ላይ፦ 

https://www.oref.org.il

አብረን እናሸንፋለን!